MH

እንዴት ይሰራል

ስኪልማርኬት ድጋፍ ማግኘትን ወይም መቀጠርን ቀላል ያደርጋል — በሦስት ቀላል ደረጃዎች።

ለደንበኞች

አገልግሎት ሲፈልጉ

1. ፈልጉ

ቁልፍ ቃላትን፣ ምድብን ወይም ቦታን ተጠቅመው ሙያተኞችን ያግኙ። በዋጋ፣ ደረጃ እና ቦታ ርቀት ያጣሩ።

2. ቅጠሩ

ቀን እና ሰዓት ይምረጡ፣ ዝርዝሮችዎን ያቅርቡ። ሙያተኛው ጥያቄዎን ይቀበላል።

3. ይክፈሉ እና ይገምግሙ

ክፍያ አገልግሎቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ይሰበሰባል። ማህበረሰቡን ለመርዳት ስለባልሙያው ምስክርነትና ደረጃ ይስጡ።

ለሙያተኞች

አገልግሎት ሲሰጡ

1. ይመዝገቡ

ነጻ የግል መለያ ይፍጠሩ እና ያስገቡትን ስልክ ቁጥርዎን ባጭር ጊዜ ያረጋግጡ።

2. የስራዎትን ዝርዝር ያስጀምሩ

የአገልግሎት ርዕስዎን፣ ዋጋ፣ ቦታ እና ምድብ ያክሉ። የሙያተኛ መለያዎን ያጠናቅቁ።

3. ስራውን ይቀበሉ ይከፈሉ

የቦታ ማስያዝ ጥያቄዎችን ይቀበሉ፣ ሥራውን ይጨርሱ፣ ቀጥታ ይከፈሉ።

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

MuyaHub ነፃ ነው?
ደንበኞቹ በነጻ ባለሙያን ሊፈልጉ እና ሊመዘገቡ ይችላሉ። ሙያተኞቹም በነጻ ይመዘገባሉ። ትንሽ ኮሚሽን የሚሰበሰበው ሥራ ሲጠናቀቅ ብቻ ነው።
ሙያተኞቹ ታማኞች ናቸው?
ሁሉም ሙያተኞች ስልካቸውን ያረጋግጣሉ። ከፍተኛ ሙያተኞቹ ተጨማሪ የመታወቂያ ማረጋገጫ ያደርጋሉ። ከቀደሙ ደንበኞቹ የተሰጡ ደረጃዎ እና ምስክርነቶች ትተመራጨ እንዲሆኑ ይረዱዎታል።
ሥራ ካልተጠናቀቀ ምን ይፈጠራል?
ክፍያ የሚለቀቀው ሥራው ከተጠናቀቀ ከተባለ በኋላ ብቻ ነው። አለመግባባት ካለ፣ የድጋፍ ቡድናችን ለመፍታት ይረዳዎታል።