የደህንነት ምክሮች
ስኪልማርኬት ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እንዲሆን ተደርጎ ተነደፋል። እነዚህ ምክሮቹ በእያንዳንዱ ደረጃ እራስዎነ እንዲጠብቁ ያግዙዎታል።
ሙያተኛ ከመቅጠርዎ በፊት
- የሙያተኛውን ደረጃ እና ግምገማ ያንብቡ።
- ሥራ ሲጠናቀቅ ብቻ ይክፈሉ — አስቀድመው አይክፈሉ።
- ስለ ባለሙያው ያለውን በመለያው ላይ ፎቶ እና ዝርዝር ምርመራ ያድርጉ።
- ለቤተ ውስጥ ሥራ፣ ጎረቤቶን ወይም ቤተሰቦን ያሳውቁ።
ሥራ በሚሰጥበት ጊዜ
- ሁሉንም ሥራ በ app ውስጥ ያቅዱ — ውጪ ሄደው አይደራደሩ።
- ሙያተኛው ቤትዎ ሲመጣ ስም፣ ፎቶ ና ስልክ ያረጋግጡ።
- ትልቅ ፕሮጀክት ከሆነ የስራ ዝርዝር መግለጫ ያዘጋጁና ይጠቀሙ።
- ዋጋ ያላቸውን ውድ ሃብቶች ደብቀው ያስቀምጡ።
ግላዊ መረጃ
- ስልክ ቁጥር፣ አድራሻና የግልዎ መረጃዎችን ለሙያተኛ በቀጥታ አይስጡ።
- የባንክና የክፍያ ዝርዝርዎ መረጃዎን ለሌላ ሰው አያሳውቁ።
- ጠንካራ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ፣ ከሌሎች ጋር አይካፈሉ።
- መለያዎ ያልተፈቀደ ሰው ሲጠቀም ያሳውቁን።
መጠንቀቅ ያልብዎ የጥርጣሬ ምልክቶች
- ከ app ውጪ ክፍያ ሲጠይቁ በፍጹም አይክፈሉ።
- መጀመሪያ ዝቅተኛ ዋጋ ገልጸው ለስራ ሲቀርቡ ጭማሪ ዋጋ ሲጠይቁ።
- ሙያተኛው ፕሮፋይሉ ያልተሟላ ወይም ምስሉ ሐሰተኛ ከሆን።
- ሥራ ሳይጠናቀቅ ክፍያ ሲጠይቁ።
ሪፖርት ማድረግ
- በዝርዝር ላይ ሪፖርት ቁልፍን በመጫን።
- support@k4b.et ኢሜይል ይላኩ።
- ቴሌግራም @MuyaHubET ያሳውቁ።
- ድንገተኛ አደጋ ከሆነ ለአካባቢዎ ለሚመለከተው ህጋዊ አካል ያሳዉቁ።